Monday, March 25, 2019

የሴት ካቢኔ አባላቱ ሹመት ለፖለቲካ አመራርነት ተሳትፎ መሰረት ይጥላል

በድሬዳዋ አስተዳደር የሚኖሩ ነዋሪዎች በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ሰሞኑር በተዋቀረው የካቢኔ አባላት 50 በመቶ ሴቶች መሆናቸው ላይ አስተያየት ሰተዋል፡፡ ነዋሪዎቹ በሰጡት አስተያየት የህዝብ ተወካዮች...

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የትምህርት ስልጠና ፍኖተ-ካርታ ውይይት ተጠናቀቀ

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የትምህርት ስልጠና ፍኖተ-ካርታ የጥናት ውጤት ግብዓት ማሰባሰቢያ ውይይት መድረክ በተቋሙ የአስተዳደር ሰራተኞች እና በመምህራን ሰፊ ውይይት ተደርጎበት ተጠናቀቀ፡፡             ...

በመብራት እና በይዞታ ይገባኛል ጥያቂ ምክንያት የንፁህ መጠጥ ውሀ ፕሮጀክት አለመጠናቀቁ ተገለፀ፡፡

በአለም ባንክ ድጋፍና በአስተዳደሩ ወጪ ከ5 ዓመት በፊት ስራው የተጀመረው የንፁ መጠጥ ውሀ ፕሮጀክት በመስከረም ወር ወደ ስራ ይገባል ቢባልብ በመብራትና በይዞታ ይገባኛል ችግር...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምስራቅ ዲስትሪክት ለ7ኛ ዙር የይቆጥቡ ይሸለሙ ባለእድለኞችን ሸልሟል፡፡

በምስራቁ የሀገሪቱ ክፍል ያለው የቁጠባ ባህል እንዲጎለብት በተለያዩ መንገዶች በሰራሁት ስራ ከ1.2 ሚሊየን በላይ ደንበኞችን ማፍራት አስችሎኛል አለ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ምስራቅ ዲስትሪክ፡፡ ባንኩ...

የበጐ ፍቃደኝነት ስራ ማብቂያ የለውም ሲሉ የአስተዳደሩ ወጣቶች ገለፁ ለ25 በጐ ፍቃደኞችም እውቅና ተሰጥቷል፡፡

የድሬደዋ አስተዳደር የ2010 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች በጐ ፍቃድ አገልግሎት ማጠቃለያ ስነ-ስርዓት በከተማና ገጠር ቀበሌ የተውጣጡ በጐፍቃደኛ ወጣቶች በተገኙበት ተጠናቅቋል፡፡ በመዝጊያ ስነ-ስርዓቱላይ በገንዘብና በጉልበታቸው...

የትምህርት ጉዳይ የባለድርሻ አካላት ብቻ ሳይሆን የሁሉም ህብረተሰብ ነው ያሉት የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር...

የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የትምህርት ስልጠና ፍኖተ-ካርታ የጥናት ውጤት ግብዓት ማሰባሰቢያ የውይይት መድረክ እየተካሄድ ይገኛል፡፡ ከመስከረም 28-30/2011 ዓ.ም ለሶስት ተከታታይ ቀናት በሚካሄደው የፍኖተ-ካርታ...

በአሰተዳደሩ 11 ኛው የሰንደቅ አላማ ቀን በተለያዩ ስነ-ስርዓቶች ተከብሯል፡፡

በዓሉን አስመልክቶ በተካሄደው የፓናል ውይይት ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የተውጣጡ የህረተሰብ ክፍሎች በበአሉ ላይ ተሳታፊ ሆነዋል፡፡ ሰንደቅ አላማ የታሪክና የማንነታችን መገለጫ በመሆኑ አስፈላጊውን ክብር ሁሉ...

በብዛት የተነበቡ

ድሬ ኢንፎ በሰላም ማስከበር ዋና መምሪያ የኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ሁርሶ ላለፉት ሶስት ወራት...

የእለቱ ተመራቂዎችም ሀገራቸውን ወክለው በሚሰማሩበት የሰላም ማስከበር ግዳጅ ላይ ሁሉ የኢፌድሪ መከላከያ ሰራዊት ያለውን ውጤታማ አፈፃፀም የማስቀጠል ሀላፊነት እንዳለባቸው በምርቃቱ ላይ ተገልፃል፡፡ አለም አቀፍ የተባበሩት...

በከተማ አስተዳደሩ በቀጣይ ሰላምን ለማስቀጠል በሚቻሉበት ጉዳዮች ዙሪያ ከተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡

ባለፉት ቀናት በድሬዳዋ አስተዳደር ተከስቶ በነበረው ግጭት ሳቢያ የተወሰኑ ቤቶች ላይም የቃጠሎ አደጋ ከመድረሱም በላይ ለሰው ህይወት አልፋል፡፡በከተማው ተከስቶ የነበረው ግጭት በፀጥታ ሀይሎችናበነዋሪ ህብረተሰብ...

በህገወጥ የሰዎች ዝውውር ማህበረሰቡ ከመንግስት ጎን በመሆን የድርሻቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ፡፡

የኢትዮጵያ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስተር ከአውሮፓ ህብረት ጋር በመተባበር በድሬዳዋ አስተዳደር ለሚገኙ ባለድርሻ እና አጋር አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰቷል፡፡ ለተከታታይ 5 ቀናት ህገወጥ የሰዎች...